Red Terror in the city of Gondar - Meles' hidden killing of children continues

Here is an Amharic news clip.
In February of this year, the Fascist Meles security people killed the following students in the ancient city of Gondar protesting the government's stealing of the 05 election.
Dawith Tesfaye - 8th grade student
Bereket Fantahun - 11th grade student
Abebe Wondemagegn - 10th grade student
Sintayehu Workneh - 10th grade student
ቀይ ሽብር በጎንደር
በጎንደር ከተማ ልዪ ቦታዋ አየር ማረፊያ በመባል የሚታወቀው አካባቢ አራት ወጣት የሁለተኛ ደረጃ ተማሪወች ማለትም
ተማሪ በረከት ፋንታሁን የ11ኛ ክፍል ተማሪ
ተማሪ አበበ ወንድምአገኝ የ10ኛ ክፍል ተማሪ
ተማሪ ስንትየሁ ወርቅነህ የ10ኛ ክፍል ተማሪ
ተማሪ ዳዊት ተስፋየ የ8ኛ ክፍል ተማሪ
ሰኞ ጥር 29፣ 1998 ከምሽቱ 1 ሰዓት ላይ በአደባባይ ጭካኔ በተሞላበት በወያኔ በቀይ ሽብር መገደላቸውን ከሁለት ሳምንታት በፊት መዘገባችን ይታወሳል እናም የዛሬው መርሀ ግብራችን ያነጣጠረው በዚሁ በግፍ ከተረሸኑት ቤተሰቦችጋር ሰፊ ውይይት በማድረግ ነው

0 Comments:
Post a Comment
Links to this post:
Create a Link
<< Home